Home Blog Page 378

የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታ ከምን ደረሰ?

0

Addis Ababa National Stadium will be a multi-purpose stadium, which can host football, rugby and athletics, in Bole, in eastern Addis Ababa, Ethiopia. It will be the national stadium of the Ethiopia national football team. The stadium will have a capacity of 60,000 and will be built by the Chinese State Construction

‘በሊቢያ ኢትዮጵያዊ እንደ ውሻ እንጂ እንደ ሰው አይቆጠሩም’ የራህማና ሰይፈል ታሪክ በሊቢያ!

0

ድሕነትን ሸሽተው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ መንገድ የገቡት ኢትዮጵያውያን በሊቢያ የቀውስ ወጥመድ ውስጥ ወድቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ እንደሚሉት በሊቢያ በሰደፍ ጭምር ይደበደባሉ፣ ገንዘባቸውን ይዘረፋሉ ለእስርም ይዳረጋሉ።

ኢትዮጵያውያኑ እስር፤ድብደባ እና እንግልት ከፍቶባቸዋል
የ21 አመቷ ራሕማ አሕመድ ከአስራ አምስት ቀናት በፊት በሊቢያ እስር ቤት ነበረች። ወጣቷ በእስር ቤት ድብደባ ገጥሟታል። እግሮቿም መራመድ ቸግሯቸዋል። “እቃ ገዝተን ልንበላ ከታክሲ ስንወርድ የሆነ ሰው እየፈለግን ነበር ብለው ወስደው እስር ቤት አስገቡን ብር አምጥታችሁ ነው የምትወጡት ተብሎ 3,000 ዶላር ተጠየቅን። እግሬ አሁን ተመቶ ነው ያለው። ሳንቲም አስልኪ ብለው ነው የመቱኝ። እኔ ደግሞ ገንዘብ የሚልክልኝ ሰው የለኝም። እህት የለኝም። ወንድም የለኝም። ከየት ነው የማስልክላቸው?”

“እግሯ ተመቶ አሁን ከእሷ ጋር እየተሰቃየሁ ነው።” የምትለው የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ዘይነብም ከራሕማ ጋር ታስራ ነበር። “3,000 ዶላር ተጠይቀን የቤተሰቦቻችሁ ቁጥር ንገሩን ብለው ሲደበድቡን ወንዶቹ ከጣራ ላይ አስወጥተውን ከጣራ ላይ ወድቃ እግሯን የተሰበረችው። አሁን 15 ቀን አልሞላንም። እሷ እግሯ ተሰብሮ ተኝታለች ።አሁን አንድ ቤት ውስጥ ቁጭ ብለናል ።”ራሕማ እና ዘይነብ ጓደኛሞች ናቸው። እንጀራ ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው ወደ ሱዳን ከዚያም ወደ ሊቢያ ያመሩትም አብረው ነበር። ሁለቱም በርስ በርስ ጦርነት በታመሰችው ሊቢያ ላለፉት አራት አመታት ኖረዋል። የሜድራኒያን ባሕርን ተሻግረው የተሻለ ነገር ይገኝበታል ሲባል ከሰሙት አውሮጳ ለመድረስ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ገንዘብ ከፍለው ያደረጉት ሙከራ አልሰመረላቸውም።

“እኔ የደሐ ልጅ ነኝ” የምትለው ራሕማ ከቤተሰቦቿ ጋር ግንኙነት የላትም። የእጅ ስልኳ ተወስዶባታል። “መጥፎ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት” ትላለች ያለችበትን ሁኔታ ስታብራራ። ራሕማ ከቤተሰቦቿ ገንዘብ አስልካ ሁሉ ታውቃለች። እርሷ እንደምትለው ግን ይኸ የእሷ እጣ ፈንታ ብቻ አይደለም።”ብዙ ልጆች እስር ቤት የሚወልዱ አሉ። ብዙ ደላላ ቤት የሚጎዱ አሉ። ብዙ ብር ከኢትዮጵያ ቤት አሽጠው የተላከላቸው ሰዎች አሉ። እንደዚህ አይነት ብዙ ሰዎች አሉ።”በሊቢያውያን ታግተው ከቤተሰቦቻቸው ገንዘብ ከተላከላቸው መካከል “ስቃይ ውስጥ ነው ያለሁት” የሚለው ሰይፈል ሁሴን ይገኝበታል። የሰሐራ በርሐን አቋርጦ ሊቢያ የደረሰው ሰይፈል ከአንዴም ሁለት ጊዜ ታግቶ ታስሮ ያውቃል። “ከእስር ቤት ለመውጣት ወደ 8,000 ዶላር {ከኢትዮጵያ} አስልኪያለሁ። ድብደባ ሲበዛ ቤተሰብ ጋ ደወልኩ። በክላሽ በሰደፍ እየመቱ ነው ገንዘብ እንዲላክ የሚያስገድዱት። ቤተሰቦቼ ሳለቅስ ያላቸውን የሌላቸውን ተበዳድረው ላኩልኝ። ከወጣሁ በኋላ ትሪፖሊ ልላካችሁ አለን። ትሪፖሊ ነው የምልካችሁ ብሎ ከዛ መንገድ ላይ ተያዝን አሁንም። ከዛ በሊዎሊድ ገባን። በሊዎሊድ ገብተንም ለአንድ ሰው 5,500 ዶላር አምጡ አለን። ከዛም በኋላ አመት ሙሉ ስንቀጠቀጥ ስንቀጠቀጥ ቤተሰብ ስደውል ስደውል መጨረሻ ላይ ቤት ሸጠው ላኩልኝ።”

የቀድሞው አምባገነን ሞአመር ጋዳፊ በምዕራባውያኑ ጣልቃ ገብነት እና ሕዝባዊ ተቃውሞ ከሥልጣን ከወረዱ ጀምሮ መንግሥታዊ ሥርዓቷ በፈራረሰው ሊቢያ አፈና የተለመደ ግን ደግሞ አሰቃቂ ተግባር ሆኗል። አፈናው ሊቢያን እንደ መሸጋገሪያ የሚጠቀሙ አፍሪቃውያን በታጣቂዎች እጅ እንደ ባሪያ እንዲሸጡ አድርጓቸዋል። ድርጊቱ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ እና ውግዘት ቢገጥመውም ዘላቂ መፍትሔ የማግኘቱ ነገር አጠያያቂ ይመስላል። ሰይፈል በሊቢያ ካፈኑት ቡድኖች መካከል አንዱ በኤርትራዊ ይመራ እንደነበር ተናግሯል።”እኛን ይዞን የነበረው ኤርትራዊው ወሊድ የሚባለው ወኪል የትም አገር አለው። ከሱማሌም አለው። በዱባይም ያስመጣል። ይኸን ስራ እስካሁን ድረስ ይሰራል። {የሚላከውን ገንዘብ} የሚቀበሉ ሰዎች አሉ። ሲታወቅበት ሌላ ሰው ይቀይራል።” ይላል።

በሊቢያ የሚገኙት ስደተኞች እንደሚሉት ግፍ እና መከራው በወንዶች ላይ ይበረታል። ሴቶቹ ከሰው ቤት ተቀጥረው በመሥራት የዕለት ጉርሳቸውን ማግኘት ይችላሉ። ይሁን እና ወርሐዊ ደሞዛቸው በአግባቡ አይከፈላቸውም። ቢከፈላቸው እንኳ ፖሊስን ጨምሮ በሊቢያውያኑ ተመልሶ ይዘረፋሉ። “አባታቸው ሞቶባቸው ልጆቼን አሳድጋለሁ ብዬ ነው ከአገሬ የወጣሁት። ልጆቼንም መርዳት አልቻልኩም።” የምትለው ዘይነብ ይኸው ገጥሟታል። “እዚህ በጣም ተሰቃይቼ ነው ያለሁት። በሰሐራ ስመጣ ስንት ጓደኞቼ ከአጠገቤ ሞተው እዚህ ደረስኩ። እዚህ ደርሼ አንድ አመት እንኳ ልጆቼን መርዳት አልቻልኩም። የምሰራው ይጠፋብኛል። አጠራቅሜ እልካለሁ ስል የሚላክበት መንገድ የለም። ባለፈው ደግሞ ፖሊስ ገብቶ ብዙ የሰራሁትን ብዙ ብር ወሰደብኝ። ሥራ ቦታ ደግሞ ብሬን አልከፈሉኝም።”

ራሕማ ባዶ እጇን መሆኗ አብዝቶ ቢያሳስባትም ወደ አገሯ መመለስ ትሻለች። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሳምንት በሊቢያ የሚገኙ ዜጎቹን ለመመለስ ማቀዱን ገልጦ ነበር። ካይሮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሊቢያ የሚገኙ እና ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ለሚፈልጉ ዜጎች የተዘጋጁ ሶስት የስልክ ቁጥሮች አሰራጭቷል። ኢትዮጵያውያኑን የመመለሱ ተግባር ስለ መጀመሩ ለማረጋገጥ በተደጋጋሚ ያደረግንው ሙከራ ግን አልሰመረም።ዘይነብ እንደምትለው ወደ ስልክ አድራሻዎቹ ላይ በተደጋጋሚ ቢደውሉም ምላሽ አላገኙም። “የሚደርስብን መከራ ከፍቷል” የምትለው ዘይነብ እንደ ሰው አይቆጥሩንም ስትል ትናገራለች።”ኢብን ወሊድ የሚባል ቦታ ላይ ብዙ ኢትዮጵያውያን ተሽጠው ፤ ሁለቴ ተሽጠው ብር ተጠይቀው እየተገረፉ ያሉ ልጆች አሉ። እዚህ ኢትዮጵያ ዜጋ እና ሌላ ዜጋ እንደ ውሻ ነው እንጂ እንደ ሰው አይቆጠርም። መንገድ ላይ ታርዶ ነው እንደ ውሻ የሚጣለው። እንደ ሰው አይቆጥሩንም።”

DW Amharic

20 የጎንደር ተማሪዎች ብሔራዊ ቲያትር ተጠልለው ይገኛሉ – Hulu Addis

0

20 students from Gondar university without accommodation in Addis Ababa, Ethiopia.
Hulu Addis Ethiopian entertainment News on Bisrat FM|20 የጎንደር ተማሪዎች ብሔራዊ ቲያትር ተጠልለው ይገኛሉ – Hulu Addis

Ethiopia: በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር የሚረዱን 3 ጠቃሚ ምክሮች

0

Stretch marks occur when our body suddenly gains or loses excess weight. During pregnancy, with the baby growing inside the womb, the skin stretches beyond its capacity, leading to those ugly looking stretch marks.

የአበበ ቢቂላ ታሪክ እና አሸንፎ ሲመጣ የተደረገለት ቃለ መጠይቅ

0

ሻምበል አበበ ቢቂላ (Abebe Bikila). ሻምበል አበበ ቢቂላ በደብርሃን ከተማ በደነባ ልዩ ስሟ ጃቶ የምትባል ቦታ ከአባቱ አቶ ቢቂላ ደምሴ እን ከእናቱ ወ/ሮ ውድነሽ መንበሩ ነሐሴ 30 ቀን 1925 ዓ.ም. ተወለደ:: አበበ የቄስ ትምህርት እንደተማረና ከልጅነቱ ጀምሮ የገና ጨዋታ ጎበዝ እንደነበረ ይነገራል::

Abebe Bikila was an Ethiopian double Olympic marathon champion. He won the marathon at the 1960 Summer Olympics in Rome while running barefoot, setting a world record.

 

የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰደች ወጣት ማንበብና መፃፍ አለመቻሏ ብዙዎችን እያነጋገረ ነዉ ዲጄ-ኪንግስተን

0

 

The grade 8th young Ethiopian became the statement of many as Ethiopian education curriculum policy every students are expected to read and write properly in 3 and 4 grade but this young student can’t read and write in grade 8 because of learning disorder

Learning disabilities are neurologically-based processing problems. These processing problems can interfere with learning basic skills such as reading, writing and/or math. They can also interfere with higher level skills such as organization, time planning, abstract reasoning, long or short term memory and attention.

Ethiopia: የራስ ቅላችንን መንከባከቢያ ቀላል ተፈጥሯዊ መንገዶች

0

Ethiopia: የራስ ቅላችንን መንከባከቢያ ቀላል ተፈጥሯዊ መንገዶች| From washing your hair to styling and keeping it healthy – check out our expert tips and advice for healthy, great-looking hair.

ስልኬ ሞላብኝ ብሎ ተረት ተረት የለም ከእንግዲህ ይኸው መፍትሄው

0

 

As a result Android might refuse to let you install new apps and report an “insufficient storage available” error message. This is often seen after you have transferred a large amount of data from the internal storage to an SD card, and the cache has not been properly erased.

Universities in Ethiopia gripped by fear;chelenko still makes headlines.

0

ከደብረ-ታቦር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሸሽተዋል፤የጨለንቆ ዕልቂት መንስኤ ገና እየተዘረዘረ ነው፤በሶሪያ ሰማይ የአሜሪካ ቀጣና ውስጥ ከገቡ የራሺያ ጀቶች ጋር ፍጥጫ ነበር፤የሶሪያ 8ኛው የሰላም ድርድር በጄኔቭ ለ8ኛ ጊዜ ከሸፈ….የአለምነዋሴን ዘገባ ይከታተሉ

Ethiopia : ብልታችንን ከተለመደው የአስተጣጠብ ዘዴ ውጪ የምናፀዳበት አስገራሚ መንገድ

0

ብልታችንን ከተለመደው የአስተጣጠብ ዘዴ ውጪ የምናፀዳበት አስገራሚ መንገድ Ethiopia /How to Wash Your Vagina. Many people feel paranoid about how they smell “down there” — you are not alone! The truth is, every person with a vagina has their own signature scent, and if you have a sexual partner, your partner probably d…