Home Blog Page 225

EBC Afternoon News March 9, 2018

0

EBC Afternoon News March 9, 2018| Ethiopian Broadcast Latest Local And Global News March 9, 2018

Ethiopia: ናቲ ሃይሌ ሙዚቃውን እያዳመጠረች ህይወቷ ስላለፈው ተናገረ / Wez Wez Addis

0

Ethiopia: ናቲ ሃይሌ ሙዚቃውን እያዳመጠረች ህይወቷ ስላለፈው ተናገረ / Wez Wez Addis |DJ Kingston On Bisrat Fm

ያፈቀርሽው ልጅ እንዳይኮራብሽ ማድረግ ያለብሽ ወሳኝ ነገሮች

0

«ያፈቀርሽውን ወንድ ለመማረክ የሚያስችሉሽ የተመረጡ ዘዴዎች» የሚከተሉት አራት ፍሬ ሀሳቦች ልትማርኪ የምትፈልጊውን ያፈቀርሽው ወንድ ያንቺ ለማድረግ ጉልህ ሚና ይጫወታሉ። ወንድ ልጅ ባንቺ እንዲሳብ ለማድረግ የሚጠበቅብሽ ነገር ባንቺ ላይ ፍላጎት እንዲኖረው በማድረግ ፍላጎቱን የምታጦዢበትን የተወሰኑ ዘዴዎች ማወቅና መተግበር እንዳለብሽ አትዘንጊ፡፡ በዚህ በሶስተኛው ምእራፍ የምናካፍልሽ ብልሀቶች የሚከተሉት ናቸው።

1) ውበትሽን ጠብቂ- አብረሽው በምትሆኚበት ጊዜ ሁሉ ቀልቡን ስበሽ መያዝ ይኖርብሻል፡፡ ለፀጉርሽና ለአለባበስሽ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብሻል፡፡ በተለያየ ጊዜ የተለያየ እስታይል በመከተል ይህን መፈጸም ትችያለሽ፡፡
2) በገንዘብ እራስሽን የቻልሽ ሁኚ- ቋሚ የሆነ ስራና ጥሩ ገቢ ይኑርሽ፡፡ ወንዶች በገንዘብ ጉዳይ ያራሷን ወጪዎች ሸፍና አንገቷን ቀና አድርጋ የምትሄድ ሴት ይወዳሉ፡፡ ካልሆነ ግን ዘላቂ ገቢ ከሌላት እና ገንዘብ አባካኝ ከሆነች ሴት ጋር ዘላቂ የፍቅር ግንኙነት መመስረት አይፈልጉም፡፡
3) ቁምነገር አዘል የሆኑ ጭውውቶችን አድርጊ- ወንድ ጣፋጭ የሆነ ግንኙነት ይፈልግ ይሆናል መርሳት የሌለብሽ ነገር ግን ሀሳቡን የሚያጋራት እና በሳል የሆኑ ነገሮችን የሚያዋራት ሴት ይፈልጋል፡፡
4) በቤተሰቦቹ ተቀባይነትን አግኚ-ወንዶች እናታቸውን ይወዳሉ ሲባል ሰምተሻል? ነገሩ እውነት ነው፡፡ ብዙ ወንዶች ከቤተሰቦቻቸው ጋር የጠለቀ ግንኙነት አላቸው፡፡ እናም ቤተሰቦቹ አንቺን ከወደዱሽ በእርሱ የመወደድሽ ነገር እርግጥ ሆነ ማለት ነው። ለወዳጆቻችሁ እነኚህን ጠቃሚ ነጥቦች share ያድርጉአቸው። መልካም የፍቅር ጊዜ!!

Ethiopia: ለቆዳ እና ፀጉር፤ለካንሰር እንዲሁም ለሌሎች በሽታ መድሀኒት “ሞሪንጋ” – The Amazing Benefits of Moringa The Miracle Tree

0

ሞሪንጋ ለሰው ልጅ ጤንነት ከሚሰጠው ሰፊ ጠቀሜታ በመነሳት “ተአምረኛው ቅጠል” ተብሎ እስከመጠራት ደርሷል። ይህ ቅጠል በአብዛኛው በቀድሞ ጊዜያት በህንድ እና እስያ ሀገራት ነበር በስፋት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሀገራችንም በከፍተኛ ደረጃ አገልግሎት ላይ እየዋለ ሲሆን፤ ለበርካታ በሽታዎችም መድሃኒት መሆኑ በተለያዩ ባለሞያዎች ተረጋግጦለታል። የሞሪንጋ ቅጠል በሳይንሳዊ መንገድ ከሚሰሩ መድሐኒቶች የሚወዳደር የጤና ጠቀሜታ እንዳለው ከመግለፅም ባለፈ በመድሐኒት ፋብሪካዎች ጭምር እንደ ግብዓት ከሚያገለግሉ ነገሮች ዋንኛው እየሆነ ነው።

የሞሪንጋ ይዘት የሞሪንጋ የስነምግብ (nutration) ይዘቱ በአብዛኛው የሚገኘው በቅጠሉ ውስጥ ነው። ይህ የሞሪንጋ ቅጠል ታዲያ ከፍተኛ የሆነ ፕሮቲኖች፣ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት አሉት። የአሜሪካ ብሔራዊ ጤና ተቋም እ.ኤ.አ. በ2012 ሞሪንጋን አስመልክቶ አስገራሚ መረጃ ይፋ አድርጓል። ይኸውም የሞሪንጋ ቅጠል ከሌሎች ምግቦች ጋር ሲነፃፀር በውስጡ የሚይዛቸው ንጥረ ነገሮች ከፍተኛ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው። ለአብነት ያህልም በሞሪንጋ ቅጠል ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ሲ በብርቱካን ውስጥ የሚገኘውን ሰባት እጥፍ ሲሆን፣ የካልሲየም ይዘቱ ደግሞ በወተት ውስጥ የሚገኘውን አራት እጥፍ ነው። ሞሪንጋን በመጠቀማችን በካሮት ውስጥ የሚገኘውን ቫይታሚን ኤ አራት እጥፍ እንዲሁም በሙዝ ውስጥ የሚገኘውን ፖታሲየም ማዕድን ሶስት እጥፍ እና በእርጎ ውስጥ የሚገኘውን ፕሮቲን ሁለት እጥፍ እናገኛለን። በተጨማሪም ሞሪንጋ ለሰው ልጅ ሰውነት ከሚያስፈልጉ 20 ፕሮቲኖች መካከል 18ቱን የያዘ የተፈጥሮ ምግብ ነው። በስጋ ውስጥ የሚገኙ እና ለጤንነት እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ስምንት አሚኖ አሲዶችም በሞሪንጋ ቅጠል ውስጥ ይገኛል። ሞሪንጋ ቅል በተፈጥሮ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ አሚኖ አሲዶች፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቫይታሚን ቢ2፣ ቫይታን ቢ3 እና ቫይታሚን ቢ6 እንዲሁም በቫይታሚን ሲ የበለፀገ ነው። የሞሪንጋ የማእድን ይዘትን በተመለከተም ከፍተኛ የሆነ የካሊሲየም፣ ፖታሲየም፣ ብረት፣ ማግኒዚየም፣ ፎስፈረስ እና ዚንክ ምንጭ ነው ሞሪንጋ።

የሞሪንጋ የጤና ጥቅሞች ሞሪንጋን በተለያዩ መንገዶች መጠቀም ለጤና በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። ከእነዚህ ውስጥም ለሆድ ህመም እና አለመስተካከል፣ ለአለርጂ፣ ለጉበት፣ ለአጥንት፣ ለልብ እና ከልብ ጋር ለተያያዙ ችግሮች፣ ለስኳር ህመም ፣ ለአይን ጤንነት ለቁስል እና ለቆዳ እንዲሁም ለፀጉር የሚሰጣቸው ጠቀሜታቸው ዋና ዋናዎቹ ናቸው። የዚህ የሞሪንጋ ፀረ ፈንገስ እና ፀረ ባክቴሪያ ባህሪያትም የተለያዩ ኢንፌክሽኖች እና እብጠቶችን ለመከላከል እንዲጠቅም አድርጎታል። በተጨማሪም ካንሰርን፣ የምግብ ልመት ችግርን፣ የመተንፈሻ አካላት ህመምን እንዲሁም የኮሌስትሮል እና የደም ግፊትን በማስተካከል ረገድ ሞሪንጋ ጠቀሜታው ብዙ ነው። ሞሪንጋ የደም ማነስን የመከላከል፣ ሰውነታችን በሽታን በቀላሉ እንዲቋቋም የማድረግ ጠቀሜታም አለው። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ስቦች እና አደገኛ ኮሌስትሮሎች መጠናቸው ዝቅተኛ በመሆኑ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደትን የመከላከል ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው።

ሞሪንጋ ለውስጥ ደዌዎች ሞሪንጋ ከፍተኛ የሆነ ፀረ ባክቴሪያ ንጥረ ነገሮች ስላሉት የስኳር ህመምን ለመከላከል እና ለማስታገስ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። በሞሪንጋ ውስጥ በብዛት የሚገኘው ቫይታሚን ኤ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን ቤታ ኬሮቲን ወደ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች በመቀየር የስኳር ህመም ያለበትን ሰው ለአይነ ስውርነት የመጋለጥ እድል ይቀንሳል። በተጨማሪም በዚህ ቅል ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ሲ በሰውነታችን ውስጥ የሚከናወነውን የኢንሱሊን ምርት በማመጣጠን ለስኳር ህመም ያለውን ተጋላጭነት የሚቀንስ ሲሆን፣ ቫይታሚን ዲ ደግሞ ህጻናት በመጀመሪያ ደረጃ ስኳር እንዳይጠቁ ያግዛል። ሞሪንጋ በደም ውስጥ የሚኖረውን ግሉኮስ፣ የሽንት ስኳርን እና በሽንት ውስጥ የሚኖረውን ፕሮቲን በማመጣጠን ወደር የሌለው ጠቀሜታ አለው። ከስኳር ህመም በተጨማሪም ሞሪንጋ የደም ግፊት መጠንን የማስተካከል ጠቀሜታ አለው። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ባዮአክቲቭ ንጥረ ነገሮች ደም ቅዳ እንዳይጠብ በማድረግ ከፍተኛ የደም ግፊትን ይከላከላሉ።

አይስቲዮሳይናይነስ የተባለው እና በብዛት በሞሪንጋ ቅጠል ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር በሆድ ውስጥ በሚከሰቱ እንደ ሆድ ድርቀት፣ የጨጓራ ህመም እና የሆድ ውስጥ ቁስለትን ለመከላከል ያግዛሉ። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ጥገኛ ተዋሲያን ንጥረ ነገሮችም በሆድ ውስት የሚከሰተውን የተዋሲያን እድገት በመግታት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ይህን በማድረግም ለተቅማጥ የሚዳርጉ ተዋስያንን ለማስወገድ ያገለግላል። ሞሪንጋ በጥቃቅን ተዋስያን እና በባክቴሪያ ሳቢያ የሚከሰቱ የሆድ ውስጥ ህመሞችን የመፈወስ ሃይሉም ከፍተኛ ነው። ጃማይካ ኦብዘርበር የተባለ ድረ-ገፅ ጥናቶች እንዳመለከቱትም ከሞሪንጋ የሚገኙ ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ተዋሲያን ንጥረ ነገሮች ምግብ ወለድ የሆኑ በሽታዎችን የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ነው። የሞሪንጋ ቅጠል የአንጀት ትላትሎችንም የመግደል ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው።

አሁን ባለው ሁኔታ ካንሰርን ለመፈወስ በርካታ ሙከራዎች ተደርገዋል። ለዚህ ፈታኝ በሽታም በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል። ሞሪንጋ ፀረ ካንሰር እንደሆነ የገለፀው በፓኪስታን በተካሄደ ጥናት ላይ ተመርኩዞ በጆናል ኦቭ ኸርቫል ሜዲሲን የወጣ መረጃ፤ በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኘው ባዮአክቲቭ ንጥረ ነገር የካንሰር ሴሎች ማደግን የመግታት ጠቀሜታ አለው። ሞሪንጋ በሰውነት ውስጥ ያሉ ኬሚካሎችን የማመጣጠን አገልግሎት ስለሚሰጥ የማህጸን ካንሰርን እና ሌሎች የካንሰር አይነቶችን የመከላከል ጠንካራ አቅም አለው።

በሌላ በኩል በሞሪንጋ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ማዕድናት መገኘታቸው ሞሪንጋ ለአጥንት ጤንነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ያደርገዋል። ሞሪንጋ በመገጣጠሚያ እና በአጥንት ላይ የሚደርሱ የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን እብጠቶችንና ህመሞችን ለመከላከል በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ካልሲየም እና ፎስፈረስ የተባሉት ማዕድናት ከፍተኛውን አስተዋፅኦ ያበረክታል።

ሞሪንጋ የመተንፈሻ አካላት ችግሮችን የመከላከል እና የመፈወስም ጠቀሜታው ቀላል የሚባል አይደለም። በተለይ እንደ አስም ያሉ የመተንፈሻ አካላት ህመሞችን ለማስታገስ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። የሞሪንጋ ቅጠልን መጠቀም በአስም እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ህመሞች ምክንያት የሚከሰቱ እንደ ማፈን፣ ማሳል እና መጨነቅ ያሉ ስሜቶችን ለማስታገስ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ይህ ቅጠል በመተንፈሻ አካላት እና በሳንባ አካባቢ የተስተካከለ የአየር ዝውውር እና አተነፋፈስ እንዲኖር ያደርጋል።

በሽንት መመረት እና በሽንት መወገድ ዙሪያ ያሉ የሰውነት ሂደቶች ላይም ሞሪንጋ ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደሆነ ባለሞያዎች ይገልጻሉ። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙ ማዕድናት በኩላሊት እና በፊኛ ውስጥ የሚፈጠረውን እና ለኩላሊት ጠጠር መንስኤ የሚሆነውን ጠጣር ነገር የመከላከል አቅማቸው ከፍተኛ ነው። በተለይ ከሞሪንጋ ስራስር የሚገኘው ክፍል ይህን አይነቱ ጠጣር ነገር በሰውነት ውስጥ እንዳይፈጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ስላለው የሽንት ምርትና አወጋገድ ሂደቱ የተሻለ እንዲሆን ያደርጋል።

ከመጠን ያለፈ ውፍረትን ለመከላከል እና አላስፈላጊ ኮሌስትሮልን በማስወገድ ረገድም ሞሪንጋ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። ሞሪንጋ በሰውነታችን ውስጥ የሚከማቹ አላስፈላጊ ስቦችን በማስወገድ ጉበት፣ ኩላሊት እና ልብ ተግባራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ ያግዛል። ሞሪንጋው በራሱ አነስተኛ ኮሌስትሮል እና ስብ ስላው ተጨማሪ ስብ ወደ ሰውነት አይገባም። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ቢ የምግብ ልመት የተስተካከል እንዲሆን በማድረግ ምግብ ወደ ኃይል እንዲቀየር እና በሰውነት ውስጥ የሚከማች ስብ እንዳይኖርም ያግዛል።

ሞሪንጋ ለውጫዊው አካላት ሞሪንጋ በቆዳ ላይ በተለያዩ ቫይረሶች ሳቢያ የሚከሰቱ ችግሮችን ለማከምም ይጠቅማል። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ፀረ ቫይረስ ንጥረ ነገሮች በቆዳ ላይ የሚወጡ እብጠቶች እና ቁስሎች እንዳይስፋፉ በማድረግ ህመሙ በቀላሉ እንዲድን ያደርጋል። በተጨማሪም የውሃ ይዘቱ ከፍተኛ የሆነው የሞሪንጋ ቅጠል ቁስልን የመፈወስ ጠቀሜታው ከድሮ ጀምሮ የተመሰከረለት ነው። ዘመናዊ የጥናት ውጤቶች እንዳመለከቱትም ሞሪንጋ ቁስል በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲድን፣ ከቁስል በኋላ ቆዳ ወደ ቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ እንዲሁም ጠባሳው እንዳይሰፋ እና በቀላሉ የቆዳውን ቀለም እንዲይዝ የሚያደርግ የተፈጥሮ መድሃኒት ነው።

የሞሪንጋ ቅጠል ውስጥ የሚገኙ ፀረ- ባክቴሪያ ንጥረ ነገሮች ቆዳችን በባክቴሪያ በቀላሉ እንዳይጠቃ ያግዛሉ። ከዚህ በተጨማሪም በቆዳችን ላይ የሚያርፉ የተለያዩ ብናኞች ቆዳችንን እንዳይጎዱ እንዲሁም ቆዳችን በእድሜ መግፋት ምክንያት ፈጥኖ እንዳይጎ ያደርገዋል። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኘው ከፍተኛ መጠን ያለው ፕሮቲን ደግሞ የቆዳችን የላይኛው ክፍል ከኢንዱስትሪ እና ከተለያዩ ነገሮች በሚለቀቁ አደገኛ ንጥረ ነገሮች እንዳይጎዱ ይከላከላል።

Ethiopia: ግድያ እንዲቆም የተቃዋሚ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳሰቡ / VOA Amharic

0

አብዛኛው የኦሮሚያ ከተሞችና አዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ ንግድ ቤቶች አስቸኳይ ጊዜ አዐዋጁን በመቃወም ዝግ ናቸው። በኢትዮጵያ በተለይ በኦሮሚያ ክልል በፀጥታ ኃይሎች እየተፈፀመ ያለው ግድያ እንዲቆም በሀገር ውስጥ የሚገኙ የተቃዋሚ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳሰቡ። ለሀገሪቱ ዘላቂ መፍትሔ የሚያመጣው ብሔራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት እንጂ አስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አይደለም ብለዋል።

በሌላ በኩል የፈረንሳይ የዜና ወኪል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በምስል በላከው ሪፖርት አብዛኛው የኦሮሚያ ከተሞችና አዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ ንግድ ቤቶች አስቸኳይ ጊዜ አዐዋጁን በመቃወም ዝግ መሆናቸውን ዘግቧል። በፉሪና በቡራዩ የግንግድ ቤቶች መዘጋታቸውንና። የአውቶብስና የከባድ መኪኖች እንቅስቃሴ መቋረጡንም በምስሉ ላይ አሳይቷል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው በሻሸመኔ፣በሜኤሶና በነጆ የሚገኙ ነዋሪዎችም የንግድ ቤቶቹ ዝግ መሆናቸንና በፀጥታ ኃይሎች እንዲከፍቱ እንደሚገደዱ ተናግረዋል። በማስገደዱ ሔደት ሱቆቻቸውና የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ንግድ ቤቶች እንደተሰበሩባቸው ገለፀዋል።

በተጨማሪም በሀገሪቱ ውስጥ በተለይ ከአዲስ አበባ ውጪ ከአንዱ ቦታ ወደ አንድ ቦታ መንቀሳቀስ አቸጋሪ መሆኑን ገለፀዋል።የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎትም በአብዛኛው የክልል ከተሞች መቋረጡን ተናግረዋል።የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ኮማንድ ፖስት ዐዋጁ የወጣው በሀገሪቱ የተፈጠረውን አለመረጋጋትና ሁከት አስቁሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ እንደሆነ መግለፁ ይታወሳል።

ኢትዮጵያን እንወቅ: “ሊቅ እንደዥረት” Discover Ethiopia Season 2 EP 4: “Liq Endejeret”

0

Ethiopia | ኢትዮጵያን እንወቅ: “ሊቅ እንደዥረት” | Discover Ethiopia Season 2 EP 4: “Liq Endejeret”

Ethiopia | ዓይነስውሯ ወጣት ከዲላ በፍቅረኛዋ የደረሰባት ልብ የሚሰብር ድርጊት

0

Ethiopia | ዓይነስውሯ ወጣት ከዲላ በፍቅረኛዋ የደረሰባት ልብ የሚሰብር ድርጊት | Touching Love Story

Forbes billionaires 2018: The world’s richest people

0

Saudi Arabia was home to 10 billionaires last year, according to Forbes. This year, it has none. Forbes said it was unable to assess the wealth of the oil kingdom’s richest men after a corruption probe late last year that left many of them detained for months in a 5-star hotel. Some were later released after agreeing to hand over cash and other assets worth more than $100 billion, but Saudi officials have given few details about individual settlements. “There are a thousand and one stories about what precisely happened, making it impossible to know definitively who gave how much to whom when,” Forbes said on its website.

“Given these shifting sands of truth, we’ve chosen to leave all ten Saudis off our billionaires list this year; none would comment,” it added. The most prominent figure arrested last year was Prince Alwaleed bin Talal, a global investor with stakes in Citigroup, Twitter and Apple. In the 2017 Forbes list, his net worth was pegged at $18.7 billion. The prince spent nearly three months at the Ritz-Carlton hotel in Riyadh before he was freed in January. Shares in his company, Kingdom Holding, gained more than $1 billion in value on news of his release. It remains unclear whether Prince Alwaleed’s personal fortune is intact, however, because the conditions of his release have not been made public.

He has fallen out with Forbes in the past, suing the magazine for libel in 2013 after it said he was worth only $20 billion. They agreed to settle the case in 2015. Saudis Forbes removed from this year’s list, with last year’s net worth:

Prince Alwaleed bin Talal $18.7 billion Chairs publicly traded Kingdom Holding, which has investments in Lyft, Twitter, Citigroup and the Four Seasons.

Mohammed Al Amoudi $8.1 billion Assets include a Swedish refinery, Saudi gas stations and an Ethiopian conglomerate (gold mining, farming, construction).

Prince Sultan bin Mohammed bin Saud Al Kabeer $3.8 billion His publicly traded Almarai dairy company is among the largest in the Middle East.

Ethiopia | ቆንጅዬዋ በፀፀት ውስጥ ያለች እህታችን አሳዛኝ ታሪኳን ትነግረናለች

0

Ethiopia | ቆንጅዬዋ በፀፀት ውስጥ ያለች እህታችን አሳዛኝ ታሪኳን ትነግረናለች፣አግባኝ ብላው ያልጠበቀችው ነገር ተከሰተ

Megabi Haddis Eshetu about Daniel Kibret new Book

0

Ethiopia |መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ሰለ ዳንኤል ክብረት የሰጡት አስተያየት | Megabi Haddis Eshetu about Daniel Kibret new Book |